@GospelSingerHawaz · 2.9K subscribers
ይህ የዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ ዝማሬዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው። የሚፈልጓቸውን ዝማሬዎች በቀላሉ ይህንን ቻናል JOIN በማድረግ ማግኘት ይችላሉ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GospelSingerHawazIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 30, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በትናንትናው እለት ዜማ ሐዋዝ ሪከርዲንግስ በካህናት አባቶች ቡራኬ እና ጸሎት በርካታ አገልጋዮች ሰባክያን ዘማርያን እንዲሁም የሚድያ ሰዎች በተገኙበት በ09/10/2018 ዓ.ም በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሮአል:: ሙሉ የቡራኬ እና የምሥጋና ቪዲዮውን ይጠብቁን:: እግዚአብሔር ይመስገን "By the grace of the Almighty, Zema Hawaz Recordings officially opened its doors yesterday (Sene 9, 20…
https://vt.tiktok.com/ZSu7Gupp1
ነፍሴ ጌታዋን ታከብረዋለች ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ የእመቤታችን ምሥጋና Nefse getawan zemari hawaz tegegn Ethiopian orthodox song https://youtu.be/8pbpqaAfiTg
"ይሄ ቀን መች ይሆን የሚያበቃው ግን ? " ብዬ አውቃለሁ : እያንዳንዱ ቀን የጥፋት ርዕስ የሞት ድግስ ይዞ ሊጀምር: "የማለዳዋ ጸሃይ ትንሽ በዘገየች" "የዛሬው ቀን ትንሽ በቆየ " "የዛሬው እኮ ይበቃ ነበር : ነገን ሌላ ባይጨምር!" እያልኩ ዛሬን ጠልቼ ነገን ሸሽቼ አውቃለሁ:: ሁሉን የሚያሳልፍ አምላክ ግን አጠገቤ ነበረ : ሁሉን የሚያሻግር አባት አለኝና ስለ እኔ ግድ ይለዋል : ሁሉ አይወራም እንጂ ስንቱን ያሳለፈኝ አምላክ አለኝ ! አባትነቱ ቸርነቱ ምሕረቱ…
ተለቀቀ