@Gen_of_Grace · 324 subscribers
THE YEAR OF POSSESSION 2018 Those who hope in the Lord will inherit the land. Psalms 37 : 9 NIV የመውረስ አመት 2018 እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ምድርን ይወርሳሉ።” መዝሙር
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Gen_of_GraceIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 24, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የማክበር መንገዱ ሚክያስ 6:8 አ.መ.ት 8 ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን? እግዚአብሔርንም ሆነ ሰዎችን ማክበር የብዙ ሰዎች ፍላጎት ነው ፤ ነገር ግን ጥቂቶች ብቻ ማክበር ያለባቸውን አካል እንዴት አድርገው ማክበር እንዳለባቸው ያውቃሉ። ማክበር እጅግ አድርገን ልንማረው የሚገባ ነገር ነው ምክንያቱም የኛ …
ዮሐንስ 14:21 | አ.መ.ት የሚወድደኝ ትእዛዜን ተቀብሎ የሚጠብቅ ነው፤ የሚወድደኝንም አባቴ ይወድደዋል፤ እኔም እወድደዋለሁ፤ ራሴንም እገልጥለታለሁ።” መታዘዝ የፍቅር ማረጋገጫ ነው ! ክፍል - 1 ለእግዚአብሔር ያለንን ፍቅር የሚገልጸው የዝማሬያችን ድምቀት እና ውበት ወይም የጸሎታችን ርዝመት ሳይሆን፣ ለድምፁ የምንሰጠው ፈጣን ምላሽ ነው። በዚህ መንግሥት ውስጥ መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል። እግዚአብሔር ለእርሱ ከምንሰጣቸው ብዙ ነገሮች ይልቅ እኛ ለእርሱ ሀል…
[media, no text]
1 ጴጥሮስ 1:3-4 ( አ.መ.ት) 3 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባትና አምላክ ይባረክ፤ እርሱ ከታላቅ ምሕረቱ የተነሣ በኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት መነሣት ምክንያት ለሕያው ተስፋ በሚሆን አዲስ ልደት፣ 4 እንዲሁም በሰማይ ለማይጠፋ፣ ለማይበላሽና ለማይለወጥ ርስት እንደ ገና ወለደን። እንኳን ለጌታችንና ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ! የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አምላካችን መድኃኒታችን እና ጌታችን ከሞት የተነሳበት ብቻ ሳይሆን ፤ እርሱ…
.አምላክ እንደሰው እንዴት ይሞታል ? ✝ወንደሰን ተስፋዬ || Easter song [ የፋሲካ መዝሙር ] ☦️@Gen_of_Grace ✝ 🤩 @Gen_of_Grace ✝️ 🤩 @Gen_of_Grace 🤩