EGCI CHURCH TV: post #1664 — TG.ME

ለህይወትዎ መፍትሔ የሚሆን ታላቅ መልእክት - ፓስተር ታምራት ካሽኬ
"ከነገስታት በላይ" — በምንም አይነት ፈተና እና ማበል ውስጥ ብታልፉ ከሁሉ በላይ የሆነው አምላክ ከእርስዎ ጋር ነው! ​ፓስተር ታምራት ካሽኬ ያቀረበውን ይህንን ድንቅ አስተምህሮ በመመልከት እምነትዎን ያፅኑ።👇👇
https://youtu.be/qaVXVEYnSl4?si=88yxJprXeLDHdrD7

👇 በኮመንት መስክ ላይ "አሜን" ብለው ያካፍሉን!

ለሌሎችም በረከት እንዲሆን ቪዲዮውን Share ያድርጉ።​

#TamratKashike #KeNegestatBelay #EthiopianProtestant #ChristianPost #Hope #Amen #Share
YouTube
ከነገስታት በላይ - ፓስተር ታምራት ካሽኬ | Ke Negestat Belay - Pastor Tamrat Kashike | New Amharic Teaching 2026
በዚህ ቪዲዮ ፓስተር ታምራት ካሽኬ "ከነገስታት በላይ" በሚል ርዕስ ያቀረበውን ድንቅና መንፈስን የሚያድስ ትምህርት ያገኛሉ። የእግዚአብሔርን ታላቅነትና ልዕልና የሚያስረዳ፣ እምነትን የሚያንፅ ልዩ አስተምህሮ ነው። 🔔 ቻናሉን Subscribe በማድረግ አዳዲስ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና መዝሙሮችን ይከታተሉ። 👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረጉን አይርሱ! #TamratKashike #KeNegestatBelay…
August 20, 2026 43