@AMENtubeET · 21.5K subscribers
🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/AMENtubeETIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 9, 2018per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 25 creatives in this channel · est. CPM $3–10.
🌴 የእረፍቴ ቦታ 🌴 ▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ▣በዕለተ ሰኞ ቀን 17/07/2026 ዓ.ም ³² አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና። ³³ የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። ምሳሌ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ አላዋቂነቴ ይዞኝ እንዳይጠፋ፤ ልቤን ለፈቃድህ ለሀሳብህ ላስፋ። አንተን እንደ መስማት ያለ ፍፁም እረፍት፤ ሌላ ምን አለና ስዋዥቅ ልሰንብት? ልቤና …
✍እኔና ንጉስ ዳዊት✨ ✍እንደው ዝም ብዬ ሳስብ መዝሙረኛው ዳዊት እግዚአብሔር የሚያመሰግንበት መንገድና የልቡን ለእግዚአብሔር የሚነግርበት መንገድ ሳስብ ይደንቀኛል✨ 📖¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን። ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ መዝሙረ ዳዊት 103:1-2 ✍ዳዊት የአምልኮና የምስጋና ማዕበል ከልቡ እንዴት ነው እንደዚህ የሚቀዳው ብዬ እገረማለሁ✨ ✍ዳዊት ሁልጊዜ እግዚአብሔር ያመሰግናል ለ…
✨📻HIN GUNGUMU🎨 ✨🎙ዘማሪ DAWIT GIRMA ✨ OROMIGNA MEZMUR 🙏 አሜን TUBE ETH 🇪🇹 👉👉 @AMENtubeET 🤏 👉👉 @AMENtubeET 🤏 👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
✨✨ በብርሃንህ ✨✨ ▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ▣በዕለተ ሰኞ ቀን 10/07/2026 ዓ.ም ⁷ አቤቱ፥ ምሕረትህን እንዴት አበዛህ! የሰው ልጆች በክንፎችህ ጥላ ይታመናሉ። ⁸ ከቤትህ ጠል ይጠጣሉ፥ ከተድላም ፈሳሽ ታጠጣቸዋለህ። ⁹ የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን። መዝሙር 36 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ቤትህ ምን ጎድሎብኝ ውጭውን አያለሁ? ከክንፎችህ በታች እተማመናለሁ። ምህረትህ ብዙ ከአንተ ያጣብ…