የ University መግብያ ላመጣችሁ ሁሉ የ university እና የግል ምርጫችሁን እስከ ጷጉሜ 5 ድረስ… — Free Store || Crypto — TG.ME

የ University መግብያ ላመጣችሁ ሁሉ
የ university እና የግል ምርጫችሁን
እስከ ጷጉሜ 5 ድረስ እንድታስገቡ የትምህርት ሚንስትር መልእክት አስተላልፏል
ትምህርትቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ


በዚ Linkhttp://student.ethernet.edu.et

የ University እና የመስክ ምርጫችሁን
ማስገባት እንደምትችሉ ተነግሯል
❤5🔥5👍1
September 7, 2026 1.1K 4