አውሮፕላንን የፈጠሩት የራይት ወንድማማቾች (Wright Brothers)ኦርቪል እና ዊልበር ራይት ይባላሉ ✈️… — Free Store || Crypto — TG.ME

አውሮፕላንን የፈጠሩት የራይት ወንድማማቾች (Wright Brothers)ኦርቪል እና ዊልበር ራይት ይባላሉ ✈️

አጭር ማብራሪያ

እ.ኤ.አ. በታህሳስ 17 ቀን 1903 በአሜሪካ ኪቲ ሃውክ (Kitty Hawk) በተባለች ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞተር የሚሰራ እና በሰው ቁጥጥር የሚበር አውሮፕላን (Flyer I) በተሳካ ሁኔታ አብርረዋል የመጀመሪያው በረራ ለ12 ሰከንድ ብቻ የቆየ እና 36.5 ሜትር ርቀት የተጓዘ ቢሆንም የዘመናዊ አቪዬሽን በር የከፈተ ታላቅ ፈጠራ ነበር
👍6👏5😁3
September 7, 2026 332 2 1