የቼልሲ አዲሱ የፊት መስመር እስካሁን በተደረጉ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ብቻ ዘጠኝ ግቦችን እና ለግብ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

የቼልሲ አዲሱ የፊት መስመር እስካሁን በተደረጉ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ብቻ ዘጠኝ ግቦችን እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አሲስቶችን አስመዝግቧል፡

ጆአዎ ፔድሮ፡ ⚽️⚽️🅰️🅰️
ኮል ፓልመር፡ ⚽️⚽️🅰️
ሞርጋን ሮጀርስ፡ ⚽️🅰️

1 ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ብቻ ያስተናገደውን የአርሰናል የተከላካይ ክፍል ዛሬስ ይፈተን ይሆን?

SHARE | @FN_SPORTS
❤13🆒6🔥3
September 6, 2026 2.2K 1