ቼልሲዎች የኋላ ኋላ በተደጋጋሚ ለማጥቃት ቢሞክሩም የአርሰናል የመከላከል ጥንካሬን ማፍረስ አልቻሉም። ምንም እንኳን የሊጉን የወቅቱን ምርጥ ቡድን መጋፈጥ አዳጋች ቢሆንም አሎንሶ ግን ተስፋ ያለው ቡድን እየገነባ መሆኑን አሳይቷል። ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን ሰናይ ሌሊት😊t.me/FN_SPORTS/192346Translate3472September 7, 2026 2.7K 1 1