ጋቦናዊው የቀድሞ የመድፈኞቹ አጥቂ ኦባሚያንግ በላ ሊጋ በ37 ዓመቱ ድንቅ ብቃት እያሳየ ይገኛል። በ4 ጨዋታ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

🚨 ጋቦናዊው የቀድሞ የመድፈኞቹ አጥቂ ኦባሚያንግ በላ ሊጋ በ37 ዓመቱ ድንቅ ብቃት እያሳየ ይገኛል።

በ4 ጨዋታ 6(G/A) የጎል ተሳትፎ ያስመዘገበ ሲሆን ይህም 37አመቱ ላይ የሚገኘው አጥቂ አሁንም በምን ያክል ደረጃ ሊጫወት እንደሚችል የሚያሳይ ነው👏

SHARE | @FN_SPORTS
👍10❤4
September 6, 2026 1.6K 1