ኮል ፓልመር በ98 ጨዋታዎች 49 ጎሎችን በፕሪሚየር ሊጉ አስቆጥሯል። በዛሬ ጨዋታ ጎል ካስቆጠረ ከጂሚ ፍሎይድ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

🚨ኮል ፓልመር በ98 ጨዋታዎች 49 ጎሎችን በፕሪሚየር ሊጉ አስቆጥሯል።
በዛሬ ጨዋታ ጎል ካስቆጠረ ከጂሚ ፍሎይድ ሃሰንባንክ እና ዲዮጎ ኮስታ በመቀጠል 50 ጎሎች ላይ ፈጥኖ የደረሰ ሶስተኛው ተጫዋች ይሆናል።

SHARE | @FN_SPORTS
❤8👏5
September 6, 2026 2.2K