አርሰናሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት መዝጊያ ቀን ላውታሮ ማርቲኔዝን ለማስፈረም እንቅስቃሴ አድርገው ነበር።ነገር ግን ኢንተር ተጫዋቹ አይኔኬ መሆኑን በማሳወቃቸው ዝውውሩ ሳይሳካ ቀርቷል።[ Goal ]SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/191296Translate17118September 3, 2026 3.2K