ፓሪስ ሴንት ጀርመን ካለፉት 3 ጨዋታዎች 3ቱን ማሸነፍ አልቻለም እና በአሁኑ ጊዜ በሊግ 1 11ኛ ደረጃ ላይ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ፓሪስ ሴንት ጀርመን ካለፉት 3 ጨዋታዎች 3ቱን ማሸነፍ አልቻለም እና በአሁኑ ጊዜ በሊግ 1 11ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ዛሬ ምሽት በሊጉ 1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው AS ሞናኮ ይገጥማሉ ። 👀

SHARE | @FN_SPORTS
🔥8❤4
September 4, 2026 1.6K