ፒኤስጂ የሬናቶ ሳንቼዝን ውል አቋርጧል። ሳንቼዝ አሁን ላይ ነፃ ተጫዋች ነው። ሬናቶ በአንድ ወቅት በጣም… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

ፒኤስጂ የሬናቶ ሳንቼዝን ውል አቋርጧል። ሳንቼዝ አሁን ላይ ነፃ ተጫዋች ነው።

ሬናቶ በአንድ ወቅት በጣም ትልቅ  ተስፋ ተጥሎበት የነበረ ቢሆንም እንደ አጀማመሩ ሊሆን አልቻለም።

SHARE |  @FN_SPORTS
❤13
September 3, 2026 1.5K