ዶርጉ በግራ መስመር ተከላካይነት ሚና ?
ማን ዩናይትድ ትላንት ሌሊት በተጠናቀቀው የዝውውር መስኮት የግራ መስመር ተከላካይ አለማስፈረሙን ተከትሎ...
እና ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ማን ዩናይትድ ሙሉ ስብስብ መመለሱን ተከትሎ ፓትሪክ ዶርጉ ወደ ቀድሞ ስራው ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።
ዶርጉ ወደ ዩናይትድ ቤት ሲመጣ በግራ መስመር ተከላካይነት ሚና እንዲጫወት ታስቦ ቢሆንም...
ተጫዋቹ ዩናይትድ ቤት ከደረሰ በኋላ በግራ መስመር አጥቂነት በብዛት ሲጫወት ቆይቷል።
ሜን
SHARE | @FN_SPORTS

24
4September 2, 2026 3K