ልክ በዚህች ቀን ከ22 አመታት በፊት በ2004 ማን ዩናይትድ ዋይኒ ሩኒን ከኤቨርተን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ… — FN SPORTS በኢትዮጵያ™ — TG.ME

📆 ልክ በዚህች ቀን ከ22 አመታት በፊት በ2004 ማን ዩናይትድ ዋይኒ ሩኒን ከኤቨርተን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ አስፈረሙ።

🏟️ 559 ጨዋታዎች
⚽️ 253 ጎሎች
🅰 146 አሲስት
🎖 የክለቡ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

🏆 [×5] ፕሪሚየር ሊግ
🏆 [×4] ካራባኦ ካፕ
🏆 [×1] ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 [×1] ኤፍኤ ካፕ
🏆 [×1] ዩሮፓ ሊግ
🏆 [×1] የአለም ክለቦች ዋንጫ

𝐋𝐄𝐆𝐄𝐍𝐃 💫👑

SHARE |  @FN_SPORTS
❤18👍1
August 31, 2026 3.4K