ላሚን ያሚል በዛሬው ጨዋታ ጎል ወይም አሲስት ማድረግ ካልቻለ ለ 9 ተከታታይ ጨዋታዎች ምንም የጎል ተሳትፎ ሳያደርግ ሚጓዝ ይሆናል።ይህም በእግር ኳስ ህይወቱ መጥፎው ሪከርድ ሆኖ ይመዘገባል።SHARE | @FN_SPORTSt.me/FN_SPORTS/190944Translate54311August 31, 2026 2.9K 2 1