ማንቼስተር ዩናይትድና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሦስተኛ… — FMC Sport ፋና ስፖርት — TG.ME

ማንቼስተር ዩናይትድና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡

የማንቼስተር ዩናይትድን ግቦች ብሪያን ምቤሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

የኤቨርተንን የአቻነት ግቦች ደግሞ ታይሪክ ጆርጅ እና ሚትላንድ ኔልስ አስቆጥረዋል፡፡
👍5😢5🙏4
September 6, 2026 1.8K 2