የፈጣሪ_መጠን_ምን_ያህል_ነው?🖍 Ⓜ️አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።… — ፒያሳ መሀሙድ ጋ ጠብቂኝ — TG.ME

#የፈጣሪ_መጠን_ምን_ያህል_ነው?🖍
Ⓜ️አንድ ልጅ አባቱን "የፈጣሪ መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።

Ⓜ️ከዚያም አባትየው ወደ ሰማይ አሻቅቦ አውሮፕላን ተመለከተና ልጁን "የዛ አውሮፕላን መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።

Ⓜ️ልጁም "በጣም ትንሽ ነው። እምብዛም አይታይም" ብሎ መለሰ።

Ⓜ️አባትየው ወደ አውሮፕላን ማረፊያ ወሰደውና እየተጠጉት "እና አሁን የዚህኛው መጠን ምን ያህል ነው?" ሲል ጠየቀው።

Ⓜ️ልጁ "ዋው አባቴ ይህ ግዙፍ ነው" ብሎ መለሰ።

Ⓜ️አባቱ "ፈጣሪም እንዲህ ነው። መጠኑ በአንተና በእርሱ መካከል ባለው ርቀት ይወሰናል። ወደ እሱ በቀረብክ መጠን እርሱ በህይወትህ ውስጥ ግዙፍ ይሆናል" አለው።

#ደዊት_ድሪምስ..📖🖍


#Share
#Share #Share
#ከወደዱት like👍 እና share እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል፡፡

🚨በYouTube አማራጭ ይቀላቀሉን

❇️SUBSCRIBE NOW👇👇👇
https://youtu.be/uIFPaM1OTCs?si=USJVeK-kLvqmxfst

መልካም ግዜ ተመኘሁ🙏

❇️ግሩፑን ለማግኘት
          👇👇

https://t.me/Mtshaf_bicha
https://t.me/piyasa188
   
🙏አሰተያየት ካላችሁ👇
                     @Eyos18  አድርሱን
📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚
┄┉┉✽‌»‌🎶••✿••🎶»‌✽‌┉┉┄
❤28🥰6👍1
July 30, 2026 3.8K 7