በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ በተደረገው መረጃ መሠረት የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤቶች (Top Scores) የሚከተሉት ናቸው፡
⭐ ተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science):
• ወንድ: 591 / 600 Oda Boarding
• ሴት: 583 / 600 Injibara
⭐ ማህበራዊ ሳይንስ (Social Science):
• ወንድ: 576 / 600 Dodola Boarding
• ሴት: 569 / 600
የማለፊያ ምጣኔ (Pass Rate):
🛜 ፈተናውን ከወሰዱት 550,210 ተማሪዎች መካከል 12.8% (በቁጥር 70,544 ገደማ ተማሪዎች) ብቻ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባ ማለፊያ ውጤት አምጥተዋል።
ውጤት የሚለቀቅበት ቀን:
የተማሪዎች የግል ውጤት በፊታችን ሰኞ ወይም ማክሰኞ በይፋ ይለቀቃል።
#Matric #Result
@EthiopianStudentsTM







