🎙 ኤንዞ ማሬስካ ስለ ኤንዞ ፈርናንዴዝ "ትልቅ ክለብ" ስለመቀላቀል በሰጠው መግለጫ ላይ :-
🗣️ "ኤንዞ ፈርናንዴዝ እንደ ቼልሲ ላለ ትልቅ ክለብ እየተጫወተ ነበር... ቼልሲ ትልቅ ክለብ እንደሆነ እና ማንቸስተር ሲቲም ትልቅ ክለብ እንደሆነ አስባለሁ።"
[ Via - @EthioZena_Chelsea ]
SHARE 📲 @EthioEpl

39
10
6
4
3September 5, 2026 5.5K 1