ማንቸስተር ዩናይትድ በሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ውል ውስጥ ለሌላ አመት ለማራዘም ያለውን አማራጭ ለመጠቀም አቅዷል።… — እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™ — TG.ME

ማንቸስተር ዩናይትድ በሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ውል ውስጥ ለሌላ አመት ለማራዘም ያለውን አማራጭ ለመጠቀም አቅዷል።

ዩናይትድ ሊሳንድሮን በቀላሉ ለመልቀቅ አላሰበም። የክለቡ አስተዳደር አሁንም መወሰን አለበት ፥ ተከላካዩን በቡድኑ ውስጥ ማቆየት ወይም መሸጥ ያስቡበት የሚለውን ሊያስብበት ይገባል።

[ Sam Luckhurst, The Sun ]

SHARE 📲 @EthioEpl
🔥21❤10
September 6, 2026 6.6K