@Ealshadayitv · 560 subscribers
በዝህ ቻናል መንፈሳዊ መዝሙሮች,ፁፎች, እና መንፈሳዊ መስክርነቶች , ይገኛሉ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/EalshadayitvIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created November 30, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://vt.tiktok.com/ZS4JBGbqA/
🍞 *Daily Bread* *'And it shall come to pass, if thou shalt hearken diligently unto the voice of the LORD thy God, to observe and to do all his commandments which I command thee this day, that the LORD thy God will set thee on high above all nations of the earth:' Deuteronomy 28:1* Obedience to the…
ስላሴ ክፍል_(#ሁለት) ፨ በእግዚአብሔር መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም፤ አፌ አዝዞአልና፥ ኢሳ 34 ፡16፨ #መለኮታዊ #ባህርያት (Divine Essenc ) መለኮታዊ ባህርያት ስንል፣ ፍፁም አምላክ ከሆነው ከእግዚአብሔር(አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ) በስተቀር ማንም ፍጡር የሆነ በራሱ ሊኖረው የማይችል የእግዚአብሔር ባህርያት(ችሎታ) ማለት ነው። መፅሐፍ ቅዱሳችንን በጥንቃቄ ስናጠና፣ እግዚአብሔር አብ፣ እግዚአብሔር ወልድ፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እያንዳንዳቸው እነዚህን …
ስላሴ ክፍል_፩(አንድ) ""ሥላሴን አውቄ እጨርሳለው የምትል ከሆነ አዕምሮህን ታጣዋለህ ፣ ሥላሴ የለም የምትል ከሆነ ደግሞ ሕይወትህን ታጣዋለህ"" በዚህ አባባል ውስጥ የምንረዳው ሥላሴን ማመን እና አለማመን የሕይወት እና የሞት ጉዳይ እንደሆነ ነው በአለም ላይ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሃይማኖቶች ቢኖሩም ሶስት አካላት ያሉት አንድ አምላክ (ሥላሴ) ያለው ግን የክርስትና እምነት ውስጥ ብቻ መሆኑ ለየት ያደርገዋል። ##ሥላሴ ማለት ምን ማለት ነው? ከየትስ መጣ? ሥላሴ የሚለው …
እንኳን በሕይወት ነቃህ በሰላም ስላደርክ ደስ ይበልህ!! በዓለም ላይ በቀን ወደ አንድ መቶ ሺህ (100 ሺህ) አካባቢ አይሮፕላኖች እየተነሱ በሰላም ያሰቡበት በመድረስ ያርፋሉ፡፡ ከእነዚህ በረራዎች መካከል ግን የአንዱም እንኳን በሰላም መግባት በዜናዎች ላይ ሲነገር አንሰማም፡፡ ሆኖም፣ አንድ በረራ ላይ አደጋ ከደረሰ ግን ትኩረት ይስባል፣ ዜናውን ይሞላዋል፣ ወሬው ይሸጣል፡፡ የአንድ ጤናማ ሰው ልብም ቢሆን በቀን ወደ አንድ መቶ ሺህ (100 ሺህ) አካባቢ ይመታል፡…