Voices of Strength: Afar Women Step into the Leadership Spotlight
Public speaking training equips women survivors with the tools to reclaim their narratives, share their lived experiences on their own terms, and transform personal pain into a powerful catalyst for advocacy. In relation to this, Ethiopian Women Lawyers’ Association (EWLA), with support @French Embassy, conducted a two-day Leadership and Public Speaking Training in Gambella Region from August 20-21, 2026.
The training brought together selected women, including survivors, to strengthen their leadership, confidence and communication skills. Through interactive sessions and practical exercises, participants enhanced their ability to effectively express their views, participate in decision-making processes, and contribute to peace-building initiatives within their communities.
The initiative reflects EWLA and the French Embassy's commitment to promoting women's leadership and meaningful participation in community development and peace-building efforts.
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር (ኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ) @ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በጋምቤላ ክልል ለሴቶች የሁለት ቀናት የአመራርነትና የንግግር ክህሎት ማሳደጊያ ሥልጠና ሰጠ። (ነሐሴ 14-15/2018 ዓ.ም)
በሥልጠናው ተጎጂዎችን ጨምሮ ሌሎች የተመረጡ ሴቶች የተሳተፉ ሲሆን ዓላማውም የተሳታፊዎችን የአመራርነት፣ የመተማመንና የተግባቦት/የንግግር ክህሎት ለማጠናከር ነው። ተሳታፊዎች በ2 ቀናት ቆይታቸው አሳታፊና በተግባር የተደገፉ አሰራሮችን በመከተል እና ሀሳባቸውን በብቃት በመግለጽ በውሳኔ አሰጣጥ ሂደቶች ላይ የመሳተፍ እና በማኅበረሰባቸው ውስጥ ለሰላም ግንባታ ጥረቶች አስተዋጽኦ የማድረግ አቅማቸውን ለማሳደግ የሚያስችል ግንዛቤ አግኝተዋል።
በዚህ ሥልጠና የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር እና የፈረንሳይ ኤምባሲ የሴቶችን መሪነት እንዲሁም በህብረተሰቡ ውስጥ በሚኖሩ የልማትና የሰላም ግንባታ ጥረቶች ላይ ያላቸውን ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲሳድጉ ቁርጠኝነታቸውን ያንጸባረቀ ነው።
#WomenInLeadership #EWLA #AfarWomen #EmpowerHer #Peacebuilding #WomenEmpowerment #EWLA #FrenchEmbassy