@ET_Legalhub · 2.5K subscribers
እንኳን ወደ Ethio Legal Hub በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ጠቃሚ የህግ ፅሁፎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ደንቦች እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች ታገኛላችሁ። የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉን፡፡ሌሎችንም ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ስለ ህግ ይወቁ! ለ ጥያቄ እና አስተያየት Contact us @https://t.me/the_Legalhub @Lawyer_eleni @Lawyer_elsa @Lawyer_hawi
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ET_LegalhubIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 31, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 6, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
DIRECTIVE NO. FXD/04/2026 AMENDMENT TO FOREIGN EXCHANGE DIRECTIVE NO. FXD/01/2024
ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼🌼 #መልካም_አዲስ_አመት #Happy_new_year #2018 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አዋጁ ሽብርተኝነትንና ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል እና ከዓለም አቀፍ ህጎች ጋር የተጠጣመ መሆኑ ተገለጸ ------------------------ (ዜና ፓርላማ) ሰኔ 10 ቀን፣ 2017 ዓ.ም፤ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 37ኛ መደበኛ ስብሰባው በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል፡፡ የሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክት…