የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ! ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን… — Ethiopian Construction Vacancy & Tender — TG.ME

🏗️ የQuantity Surveying ሙያን በቤትዎ ኦንላይን ይማሩ!

ይህ ኮርስ ለሲቪል እና ኮንስትራክሽን ኢንጂነሮች፣ አርክቴክቶች፣ ተማሪዎች፣ ተቋራጮች እና በ Quantity Surveying መስክ ሙያቸውን ለማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ ተዘጋጅቷል።

📢በዚህ ኮርስ የሚማሩት

Quantity Surveying መሠረታዊ መርሆች
Drawing ንባብ (Reading Construction Drawings)
Quantity Takeoff በሙሉ
Bill of Quantities (BOQ) አዘገጃጀት
Material Quantity Calculation
Cost Estimation እና Cost Control
Rate Analysis
Measurement Standards
የተግባር ምሳሌዎች (Real Project Examples)
ፕሮፌሽናል የQS የስራ ሂደት

🎥 ኮርሱ በቀላል አማርኛ በቪዲዮ እና ዶክመንት ፋይሎች የተዘጋጀ ሲሆን በፈለጉት ጊዜ በስልክ ወይም በኮምፒውተር መማር ይችላሉ።

🚀 ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና የ Quantity Surveying ክህሎትዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያሳድጉ!

⭐️ኮርሱ ለመጀመር👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5e233a9c5e0_etconp
❤2🙏2
September 1, 2026 1K 2