38ኛ ቀን በእርሱ የተጀመረ ነገር አይቆምም፥ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እንደ ቃሉ ነው። ለእርሱ ክብር ይሁን ለእኛ ሠላምና ጸጋ ይብዛልን። 28/12/2018 የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏የተከተለንን አስጠንቅቆ ያሻግረናል!!🙏 “እግዚአብሔርም ወደ ሶርያው ሰው ወደ ላባ በሌሊት ሕልም መጥቶ። ያዕቆብን በክፉ ነገር እንዳትናገረው ተጠንቀቅ አለው።”ዘፍ 31፥24 🤔 ላባ ከቤቱ ሲነሳም ሆነ ያዕቆብን ተከትሎ ድንኳን ተክሎ ሲያድር ያሰበው በፍጹም ሊሸልመው፣ ሊስመው፣በከበሮ ሊሸኘው፣ በፍቅር ሊሰናበተው አልነበረም። 👉የላባን 🤔አሳብ ያስቀየረው ሌሊት ከያዕቆብ አምላክ ከእግዚአብሔር ወደ ላባ የመጣው የእግዚአብሔር ድምጽ ነው። 🙏እግዚአብሔር በዓመቱ ፍፃሜ እንደ ቃሉ እንዲህ ያደርግልናል።🙏 👉 ሲነሱ ያሰቡብንን ክፉ አሳብ ፥ ሲደርሱን ያስቀይራል። 👉ድርጊትን ብቻ ሳይሆን ቃላቸውም ክፉ እንዳይሆንብን ያስጠነቅቅልናል። ጌታም፦ ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ። ሉቃ 22:31-32 👉 እምነታችን እንዳይጠፋ እስከ ዛሬ ተጠንቅቆልናል፥ ዛሬም ይረዳናል፤ እኛም ሌሎችን እናጽና። ❤በርግጥ ጌታን ከራሳችን በላይ እናምነዋለን። ለክፉ አሳልፎ አይሰጠንም። ያስመልጠናል፣ ያሻግረናል፥ ወደ አገራችን በሰላም እንደርሳለን። 🤗 መልካም ፆምና 🧎♂️ ጸሎት 🧎♂️ አዲስ አበባ ከኖሩ አርብ አብረን እንጸልይ!! 👨👩👧 ሁላችሁንም ❤ው❤ድ❤ድ❤ድ❤
38ኛ ቀን በእርሱ የተጀመረ ነገር አይቆምም፥ እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እንደ ቃሉ ነው። ለእርሱ ክብር ይሁን… — APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!! — TG.ME
September 3, 2026 108 1