Ethio-Italy Polytechnic College (Dire Dawa): post #6072 — TG.ME

የደብረ ታቦር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አመራሮችን ያቀፈ ልዑካን ቡድን በኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የስራ ልምድ ልውውጥ ጉብኝት አካሄደ፡፡ #EIPC ነሃሴ 21 .2018 ዓ.ም ድሬዳዋ የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በዘርፉ ባሳየው ከፍተኛ የስራ አፈፃፀምና መነቃቃትን ጨምሮ አጠቃላይ በኮሌጁ ባስመዘገባቸው ተጨባጭ ውጤቶች ጋር ተያይዞ በርካታ ኮሌጆች ተቋማችንን መዳረሻቸው እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን በዚህም የደብረ ታቦር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲኖች ጭምሮ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎችን…

August 27, 2026 757 1