24 H ስፖርት የሚሰሩ SUN PLUS CHIP የሆኑ ብቻ ናቸው ሃገራችን ውስጥ ይህን ቻናል የሚሰሩ
ቻናሎች የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር
LEG N24 pro iron
🔣LEG N24 pro iron prime
🔣Popular T40 pro
🔣Popular T40 Extreme
🔣LEG A11 pro 4k Andriod
🔣GALAXY 520HD
🔣RONIX
🔣KINGSTAR 3939
🔣KINGSTAR 7700 PLUS
🔣KINGSTAR 9700 PLUS
🔣VEST
🔣MAY
🔣RING
ይህ ቻናል Yahsat 52 e ላይ የሚገባ ሲሆን
4 ቻናሎች አሉት ፍሪኪዌንሲ ➗11093 H 30000➗
🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን 11766 V 27500 እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 11090 Hor 30000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11090 Hor 30000 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
24 H SPORT 3 m 500 BIRR
24 H SPORT 6 m 800 BIRR
24 H SPORY 1 YEAR 1300 BIRR
ይህን ቻናል እንደ አዲስ ለመጠቀም ሪሲቨራቹ ሶፍትዌር የተጫነ መሆን አለበት
ቻናሉን ሰርቨር ለማስሞላት ሲፈልጉ ሳሚ ዲሽ ጋር ያነጋግሩ ከ 10 በላይ ኮድ ለሚገዙኝ አስተያየት አለኝ እንደዚሁም ያላቹበት ሆናቹ በቀላሉ አንቴና ሳተገናኙ ቀጥታ አክቲቭ አረግላቹዋለሁ
Server ለማስሞላት @Samidish_info
☎ለበለጠ መረጃ @Samidish_info
📲0911264380
📲0947383333


