EB~ACADEMY 9~12 GRADERS SCHOOL PAGE: post #1148 — TG.ME

ውድ የ2016 አ.ም የኢቢ አካዳሚ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የነበራችሁ
1ኛ. በመደበኛው የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ
/ x≥300 / ተማሪዎች
2ኛ. እንዲሁም remedial ማለፊያ ነጥብ
ያመጣችሁ ነገ ጧት በኢቢ አካዳሚ ከ4 _ 8ኛ ክፍል ባለው ግቢ ተገኝታችሁ የቦታ ምርጫችሁን እንድትሞሉ እናሳስባለን
                       ት/ቤቱ
October 14, 2024 3K 9