✍️የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል
✍️በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
✍️የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
👇👇👇👇👇
🌐WEBSITE:
https://placement.ethernet.edu.et
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/moestudentbot
Via_atc
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76
