VERY URJENT INFORMATION!!
Shaggar Insititute of Technology(SIT) የማስተማሪያና ምርምር ተቋም ከNASA እውቅ ባለሙያዎች ጋር በትብብር የሚሰራ ተቋም ሲሆን ሳይንስና ቴክኖሎጅን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ዓላማ አድርጎ የሚሰራ ተቋም ነው፡፡
ተቋሙ ብቁና ተወዳዳሪ ተማሪዎችን በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ ሜካኒካል ምህንድስና፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንሲ፣ ባዮቴክኖሎጅ፣ ስፔስ ሳይንስናምህንድስ እና በኒዉክለር ኢነርጅ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ይህንን ወርቃማ እድል የክልላችን ተማሪዎች እንዲጠቀሙ መልዕክቱን ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲደርስ አድርጉ፡፡
አጠቃላይ መስፈርቱ አብሮ ተያይዟል፡፡ መመዝገቢያ ቀኑ አጭር ስለሆነ መልዕክቱን በየዞናችሁ ባሉ ወረዳዎች 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲደርስ አድርጉ፡፡
መልዕክቱን በቴሌግራም/ኋትስ አፕ/በአላችሁ ፕላት ፎርም ሁሉ ለተማሪዎች እንዲደርስ አድርጉላቸው፡፡
የተገኙ እድሎችን አሟጦ በጠቀም ውጤታማነትን ያሳድጋል!!
Forwarded fromGetachew Biazen
July 29, 2026 839 9