DBU የተማሪዎች ህብረት!!: post #2017 — TG.ME

🏆🏆🏆የዋንጫ ጨዋታ🏆🏆🏆

የጂሲ ካፕ የመጨረሻና የፍፃሜ ጨዋታ

ሀሙስ 4:30 LT

ECO-TOURISM VS CIVIL & CHEMICAL

ከፍፃሜው ጨዋታ በፊት ደግሞ ለደረጃ የሚደረግ ጨዋታ ይኖራል።

ጠዋት 2:30 LT

MANAGEMENT VS NARM & AGROECONOMICS

ሁላችሁም በስታዲየም በመገኘት ጨዋታዎቹን እንድትታደሙና ቡድናችሁን እንድታበረታቱ ተጋብዛችኋል።

የጂሲ ኮሚቴ ስራ አስፈፃሚ
❤2
May 19, 2026 2.5K 1