የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ቅርንጫፍ በሊዝ ፋይናንስ ለግብርና አገልግሎት የሰጣቸውን ትራክተሮች፣ ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥ እና ኪራይ ውል መሠረት ግዴታቸውን መወጣት ባለመቻላቸው፣ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በተሻሻለው የካፒታል ዕቃ ኪራይ አዋጅ ቁጥር 807/2005 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ተረክቦ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል:-

4
1September 1, 2026 1.7K 6