@ChristianWorship1 · 817 subscribers
✝ Daily Worship & Bible Verse 🎵 New Mezmur Updates 🔥 Short Spiritual Messages 🙏 Join 800+ Believers Growing in Faith 👉 Share this channel with 3 friends today.
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ChristianWorship1Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 30, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
መዝሙር 126:5-6 🎶📜 [5] በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ 🌧️💧🎉። [6] ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዷቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ 🌾🌾🏃♂️✨ @christianworship1 @christianworship1
1 ዮሐንስ 1:6-7 ✝️ [6] ከርሱ ጋራ ኅብረት አለን እያልን በጨለማም ብንመላለስ፣ እንዋሻለን፤ እውነቱንም አናደርግም። 🌑 [7] ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ እኛም በብርሃን ብንመላለስ፣ እርስ በእርሳችን ኅብረት አለን፤ የልጁም የኢየሱስ ደም ከኀጢአት ሁሉ ያነጻናል። ✨🩸 @christianworship1 @christianworship1
#worship #Faith #KingdomSound @christianworship1
1 ቆሮንቶስ 1:30-31 [30] በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኗል። [31] እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።” @christianworship1 @christianworship1
#worship #Faith @christianworship1