What our nation needs are intellectuals and inventions like you see in this video:
ከአሜሪካ ፕሮፌሰርነት ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የሀገሩን ችግሮች ለመፍታት የሚሰሩ ድንቅ ኢትዮጵያ ፕሮፈሰር እና ድንቅ ፈጠራቸውን እናስተዋውቃለን።
በቪዲዮው ውስጥ፦
✅ ጭስ የማያመነጭና ማገዶ ወይም ከሰል የማይጠቀም ዘመናዊ ምድጃ
✅ በኢትዮጵያ የተሰሩ ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎች
✅ የፋብሪካው ጉብኝት እና የምርት ሂደት
✅ ለህዝብ እና ለአገር የሚያበረክቱ ፈጠራዎች
https://youtu.be/jB_Leb84bj4?is=7M90ZB838b2Qi3i4
YouTube
አስደማሚ ፈጠራ! የፕሮፌሰሩ ድንቅ ስራ በኢትዮጵያ | "Made in Ethiopia" Amazing Ethiopian Innovation! | Gebeya Media
Related Video:-https://youtu.be/Bstmhi0jHIY
እንኳን ወደ "ገበያ ሚዲያ" – "ገበያ በኢትዮጵያ የተመረተ" ፕሮግራማችን በደህና መጡ።
በዚህ ልዩ ዝግጅታችን ከአሜሪካ ፕሮፌሰርነት ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ የሀገሩን ችግሮች ለመፍታት የሚሰሩ ድንቅ ኢትዮጵያ ፕሮፈሰር እና ድንቅ ፈጠራቸውን እናስተዋውቃለን።
በቪዲዮው ውስጥ፦
✅ ጭስ የማያመነጭና ማገዶ ወይም ከሰል የማይጠቀም ዘመናዊ…

1August 12, 2026 136 1