Fail ያረገባችሁ ልባችሁ አይውረድባችሁ፧
ምክንያቱም እግዚአብሔር በሁሉ መልካም ነው።
ኤርምያስ 29
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
¹² እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
የሰላም እንጂ የክፉ ሃሳብ ለእኛ የሌለው ቸር አምላክ ነው ያለን።
i know ምን ሊመስል እንደሚችል፤ ግን እግዚአብሔር መልካም ነው!
ላፈፋችሁ
እንኳን common course (freshman course) የተባለ ጭንቅላትን ፈትቶ የሚገጥም፣ ጊዜን አሟጦ ቢዚ ወደሚያደርገው በጭንቀትም በሚፈትነው የትምህርት ደረጃ አለፋችሁ።
Freshman course ከ elementary እና highschool አንፃር መገመት የሌለባችሁ እና ሽንጣችሁን ገትራችሁ ምትፋለሙት ትምህርት ነው።
እንደዛ ካደረጋች ቀላል ነው።
የ freshman ኮርሶችንና short note ምትፈልጉ ከሆነ በማንኛውም በምትፈልጉት ጊዜ ጠይቁኝ እኔጋ ያሉትን እልክላችኋለሁ።
DM : @G1RUM3L4











