አድዋ ድልድይ — የመሠረቱ አካባቢ ትኩረት ይፈልጋል! በአዋሬ አካባቢ የድልድዩ አባትመንት አጠገብ በውሃ ፍሰት… — Construction holistic knowledge — TG.ME

🌉 አድዋ ድልድይ — የመሠረቱ አካባቢ ትኩረት ይፈልጋል!

በአዋሬ አካባቢ የድልድዩ አባትመንት አጠገብ በውሃ ፍሰት የተከሰተ የመሬት መሸርሸርና መታጠብ ይታያል።

የድልድይ ጥገና ማለት የላይኛውን ክፍል ብቻ መመልከት አይደለም፤ የመሠረት ድጋፍ፣ የውሃ ፍሰት፣ የDrainage ስርዓት እና የScour ሁኔታም በተመሳሳይ መመርመር አለባቸው። 🏗️

⚠️ ይህ ምስል ብቻ የድልድዩ መዋቅራዊ ደህንነት ላይ የመጨረሻ ውሳኔ አይሰጥም፤ በቦታው የሚደረግ የባለሙያ ምርመራ ያስፈልጋል።
👍6❤2💯1
September 8, 2026 1.2K 3