ውድ ወጣቶች እንዴት ናችሁ ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ እናደርጋለን ዛሬ (ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018) መደበኛው የወጣቶች ፕሮግራማችን በአንዳንድ ፕሮግራም መደራረብ ምክንያት እንደማይኖር ልናሳውቅ እንወዳለን
🖇 በቀጣይ ሳምንት ፕሮግራም ይኖረናል እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ ጌታ በነገር ሁሉ ከናንተ ጋር ይሁን 🙌
📌B-MY youth Fellowship
Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
















