@bolsdd · 1.1K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/bolsddIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 11, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
5 advertisers placed 5 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የድሬዳዋ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል በICT መሠረተ ልማት አቅሙን እያሳደገ ነው 540,873 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ በሁለት ዙር ተገኘ ድሬዳዋ፣ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም. — የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ጥራትን በማረጋገጥ የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓቱን ለማዘመን የድሬዳዋ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል በICT መሠረተ ልማት አቅሙን ለማጠናከር የሚያስችል የቁሳቁስ ድጋፍ ከሥራና ክህሎት ሚኒስ…
[media, no text]
[media, no text]
የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ለ250 ተማሪዎች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ድሬዳዋ፣ ነሐሴ 16/2018 ዓ.ም. — የድሬዳዋ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ መጪውን የ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በማስመልከት ለ250 ተማሪዎች የሚውል የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ተማሪዎች የትምህርት ዘመኑን በተሻለ ዝግጅት እንዲጀምሩና የትምህርት ተሳትፎአቸውን እንዲያጠናክሩ የሚያግዙ ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ እርሳስና ሌሎች የትምህርት ቁሳቁሶችን ያ…
[media, no text]