@BisratMedia · 1.2K subscribers
የዩቲዩብ ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@BisratMediaa
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BisratMediaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 25, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 16, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 10 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
https://koyrasoft.com/
አርሰናል የዋንጫ 🏆 አሸናፊ ሆኗል ! በኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ጨዋታ አርሰናል ማንችስተር ሲቲን 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ካይ ሀቨርትዝ ፣ ማርቲን ኦዴጋርድ እና ሪካርዶ ካላፊዮሪ መድፈኞቹን ለድል ያበቁ ጎሎች አስቆጥረዋል። ለአርሰናል የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ክሪስቶስ ቶሊስ 2️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል። ማርቲን ኦዴጋርድ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል። አርሰናል አጠቃላይ 1️⃣8️⃣ኛ የእንግሊዝ ኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫውን ማሸነ…
ኮሜዲያን ያሲኖ የ"ቤተሰብ ጨዋታ" አቅራቢ ሆኖ ተመረጠ የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ለረጅም ጊዜ በስክሪን ላይ የቆየውንና በብዙዎች ዘንድ የሚወደደውን "ቤተሰብ ጨዋታ" ዝግጅት በዋና አቅራቢነት እንዲመራ ኮሜዲያን ያሲኖን በተመልካቾች መረጠ። የዝግጅቱ የረጅም ጊዜ አቅራቢ የነበረው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ተከትሎ ኢቢኤስ አዲስ አቅራቢ ለመተካት በተለያዩ አርቲስቶች እና ኮሜዲያኖች መካከል አቅም የመለካት ውድድር ሲያካሂድ ቆይቷል። ተወዳዳሪዎቹ በስ…
LUCY TV የመዝናኛ አማራጭ ሆኖ መጣ 🔥 #ከባድ_ማፍያ ፊልም በሉሲ ቲቪ ! በኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል የተመልካች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ፊልም ተሸላሚ #ከባድ_ማፍያ ፊልም በያላችሁበት ቦታ በLUCY TV አፕልኬሽን ሊመጣ ነው። LUCY TV አፕልኬሽንን ፦ ከ AppStore እና ከ google play በማውረድ በሞባይላችሁ ፣ በላፕቶፖቻችሁና በቴሌቭዥናችሁ ለመመልከት የመጀመሪያዎቹ ተመልካቾች ይሁኑ ! በተመልካቾች የተመረጠ ከባድ ማፍያ በ Lucy Tv በቅርብ ቀን ይ…
[media, no text]