ውድ ተመልካቾቻችን ዛሬ የተለቀቀው የቤቶች ድራማ ላይ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር አብዛኛቻችሁ መመልከት… — Betoch Comedy — TG.ME

ውድ ተመልካቾቻችን

ዛሬ የተለቀቀው የቤቶች ድራማ ላይ ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር አብዛኛቻችሁ መመልከት እንዳልቻላችሁ በገለፃችሁልን መሰረት የተስተካከለ ቪዲዩ በነገው ዕለት በኢትዬዽያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 11 ሰዓት የምናቀርብ መሆናችንን እየገለፅን ለተፈጠረው ችግር ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን።

ቤቶች

https://youtube.com/@betochcomedy7?si=a9tGWt36v3FNWjkp
YouTube
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Betoch Drama YouTube ገፃችንን #Like #Comment #Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! https://www.facebook.com/betochcomedy... tiktok.com/@betochcomedyofficial https://t.me/Betochcomedy #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ
September 6, 2025 338