ቤቶች 12 ዓመት ሞላው። ክፍል 500 ደረሰ! እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ። የ12ኛ ዓመት ልዩ ክብረ… — Betoch Comedy — TG.ME

ቤቶች 12 ዓመት ሞላው።
ክፍል 500 ደረሰ!

እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ።

የ12ኛ ዓመት ልዩ ክብረ በዓል ሚያዚያ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ለማክበር በዝግጅት ላይ ሲሆን 500ኛ ክፍል እንድትመለከቱ ጋበዝናችሁ።

Subscribe
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@betochcomedy7?si=BnKQmSr2SddefuiB
March 15, 2025 596 1