አንድ ወንድ ማን እንደሆነ፣ ምን እንደሚሰራ እና ምን ያህል ገቢ እንዳለው በግልፅ እስካላወቀ ድረስ ሙሉ ልቡን ሰጥቶ ለፍቅር ወይም ለዘላቂ ግንኙነት ዝግጁ አይሆንም። እነዚህን ሦስት ነገሮች ያላሟላ ወንድ ላንቺ ያለው ፍቅር የቱንም ያህል ቢሆን በራሱ ህይወት ውስጥ ስላልተረጋጋ ሙሉ ትኩረቱን ላንቺ መስጠት አይችልም።
📕 ርዕስ፦ እንደ ሴት ሁኚ፤ እንደ ወንድ አስቢ
✍️ ደራሲ፦ ስቲቭ ሃርቪ
📚 @Bemnet_Library

5
146
67
12
5
3
2
2
1
146
67
12
5
3
2
2
1August 22, 2026 11.7K 5 64