@Bemaseb · 441 subscribers
Welcome to SparkRise Academic Channel! Igniting curiosity, inspiring growth, and guiding you to reach your highest potential. Join us for expert tutoring!!
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BemasebIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 17, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
✨ ለተማሪዎች የተደረገ ልዩ የክረምት መልዕክት! 📚🔥 📖 ክረምት፡ ለስኬት የሚዘጋጅበት ወርቃማ ጊዜ! ☀️ ሰላም ሰላም ውድ ተማሪዎች! ክረምት ከትምህርት ገበታ ርቀን የምንቆይበት ጊዜ ቢሆንም፣ አእምሮን እና አካልን ለአዲስ ዓለም ዝግጁ የምናደርግበት ወርቃማ ዕድል ነው። ጊዜን ያለ አግባብ ማሳለፍ ትልቅ ኪሳራ ሲሆን፣ ይህንን ጊዜ በጥበብ መጠቀም ግን ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ትልቅ ድል ያስገኛል! 🎯 💡 የክረምቱን ጊዜ በአግባቡ የመጠቀም ሚስጥር፡ ⚖️ የእረፍት እና …
[media, no text]
[media, no text]
"የዛሬ ተማሪ… የነገ ኢትዮጵያ!" 🇪🇹 👉"አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ… የዛሬ 20 ወይም 30 ዓመት በፊት የነበሩ ተማሪዎች እና የዛሬ ተማሪዎች አንድ ናቸው? በፊት ተማሪ ማለት ለእውቀት የሚጠማ ሰው ነበር። በእግሩ ረጅም መንገድ ይሄድ ነበር፤ ግን ህልሙን አይተውም። መጽሐፍ በእጁ ነበር፣ ተስፋ በልቡ ነበር፣ ክብር ለመምህሩ ነበር። ዛሬ ግን ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል… 📱 ስልክ በእጃችን አለ፤ ግን መጽሐፍ ከእጃችን እየወጣ ነው። 📖 ቤተ-መጻሕፍት ጸጥ አሉ፤ ማኅበራዊ ሚዲያ…
[media, no text]
ቀጣይ 12ኛ ክፍል ለምትሆኑ ተማሪዎች ፤ ኢንትራንስ ላይ ከፍተኛ ውጤት የሚያገኙ ተማሪዎች (550+) የሚያመሳስላቸው ዋና ነገሮች 1. ካሁን ከክረምት ጀምሮ የሚጠኑበት ጊዜ ማንኛውም ተማሪ ትንሽ ሰዓት እያጠና ኢንትራንስ ላይ እንደጠቀስነው አይነት ከፍተኛ ውጤት ሊያገኝ አይችልም፡፡ ምናልባት በትንሽ ወር ውስጥ ትልቅ ውጤት አመጣን የሚሉ ተማሪዎች ሰምታቹ ሊሆን ፤ እነሱ ከመጀመሪያም ሲያጠኑ የነበረ ሲሆን፡፡ Simply ፈተናው ሲደርስ የሚያጠኑበት Intensity ነው የጨመ…