Kolfe Keraniyo Sub-City Education Office: post #920 — TG.ME

Forwarded fromMAmars@abc

የኮልፌ ፪ኛ ደረጃ መምህር የሆነው ወንድማችን መምህር ቴዎድሮስ ብርሃኔ የጭንቅላት ነርቭ መሰንጠቅ ህመም ደርሶባቸው ወደ ውጭ ሃገር ሄደው እንዲታከሙ ተወስኖላቸዋል። ከህመማቸው ድነው ወደ ስራቸው ለመመለስ የእኛን የስራ ባልደረቦቻቸውን ዕርዳታ እየተጠባበቁ ስለሆነ በምንችለው ድጋፋችንን በማድረግ እንድረስላቸው። ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው። #mars@abc

September 28, 2023 5K 3