@Atlas1994 · 2.2K subscribers
ይህ የአትላስ ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ለመምህራን፣ለተማሪዎች እና ለወላጆች ትምህርታዊ መረጃ የሚሰጥበት የትምህርት ቤቱ ቻናል ነው! ስልክ 011 348 15 08 t.me/Atlas1994C
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Atlas1994Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 31, 2020per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ስለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ ወይም 👉 https://result.neaea.gov.et 👉 https://result.eaes.et በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 6284 በቴሌግራም https://t.me/eaesbot https://t.me/+_ufqjHYHEIxkOWJk https://t.me/+_ufqjHYHEIxkOWJk …
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽት 1፡00 ጀመሮ ማየት ይቻላል። የሀገረ አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የሚታይባቸውን አድራሻዎች ይፋ አድርጓል። አገልግሎቱ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉም አ…
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1501 ኛው የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አትላስ ት/ቤት
ቀን 18/12/2018 ዓም ተማሪዎቻችሁን ላላስመዘገባችሁ ወላጆች የተማሪዎች ምዝገባ ነሃሴ 8/2018 መጠናቀቁ ይታወቃል። ነገር ግን ጥቂት ወላጆች በተለያየ ምክንያት ተማሪዎቻቸውን ያላስመዘገቡ መሆኑን በመግለፅ እንዲመዘገቡላቸው በተደጋጋሚ ጠይቀዋል። ት/ቤቱም የወላጆችን ጭንቀት በመረዳት እስከ አርብ ነሃሴ 22/2018 ዓም ምዝገባ ለማካሄድ የወሰነ ስለሆነ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች በተገለፀው ቀን ውስጥ እንድታስመዘግቡ መልዕክቱን ያስተላልፋል። ነገር ግን በዚህ ቀን ውስጥ …
ውጤት መቼ ይታያል ? ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia