ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ
ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ዙር መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 18/2018 ዓ.ም እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
👉መስጠት የምንጀምረው ከጥዋቱ 2:00 ሲሆን የምናቆመው ደግሞ ከቀኑ 10:00 ይሆናል።
ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በማፌድ አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን።
ት/ቤቱ











