ይቅርታ አድርጉልኝና አንድ ሰው ከወር ወር የቀን ስራ ሰርቶ የሰው ፊት አይቶ የሰራውን ገንዘብ Scam ማድረግ በጣም ራስ ወዳድነት ነው የሰው ደም ከምምጠጥ አይተናነስም 🥺
በዚህ ሳምንት ውስጥ ብዙ ሌቦች Account ቁጥር
ስም እና ፎቶ እለጥፋለሁ በቂ መረጃ አለኝ
ቲክቶክ ላይ ቪዲዬ እለቃለሁ ማሪያምን አንላቀቅም
በኔ ስም እና ፎቶ Account ከፍታችሁ ስትሰርቁ የነበራችሁ 😁 ከ ፓሊስ ጋር ተነጋግሬ File ተከፍቷል አብዛኞቻችሁ ኦሮሚያ ክልል ስለሆናችሁ ነው የዘገየው በቅርቡ የ ባንክ የባንክ Account ተዘግቶ ወደ ባንክ ትጠራላችሁ ዝም ያልኩት መረጃ እስኪጠራቀም ነው
3 ቀን ብቻ
እድል ልስጣችሁ ያጭበረበራችሁትን ብር መልሱ አለበለዚያ ፎቷችሁ ይለጠፋል

66
14
7
5
3
1September 6, 2026 3K 22