የአክብሮት ፖስት ለአዶናይ..! አዶናይ Social Media ላይ Humanitarian works የሚሰራው ለሾው… — Aplus Hustler — TG.ME

የአክብሮት ፖስት ለአዶናይ..! አዶናይ Social Media ላይ Humanitarian works የሚሰራው ለሾው አይደለም ፤ ወይም ደግሞ ለ Trend አይደለም። ልጁ በተፈጥሮው እጅግ መልካም ሰው ስለሆነ ነው። It's been 2 years በየቀኑ ሲያስገርመን..! ቃልን በተግባር የምታሳይ ጀግና። በርታልኝ ብራዘር። Btw ይሄ ስለ Do No አደለም ❤ በዚህ ጉዳይ የዶክተር No ደጋፊም ነኝ ❤ #444

September 6, 2026 2.3K 19