Abay Forum: post #4077 — TG.ME

እናግዘው!! እናበረታታው!!

የማሕበራዊ ሚድያ አክቲቪስት የሆነው ወንድማችን ሔኖክ አበጀ በአማራ የሕልውና ትግል ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ይታወቃል።
ለተቸገሩ ወገኖቻችን ድጋፎችን ከማሰባሰብ ጀምሮ በፋኖ ትግል የገንዘብ ድጋፎችን በማሰባሰብ የላቀ ሚና ተወጥቷል።
ንቁ የማሕበራዊ ሚድያ ውይይቶች ተሳታፊም ነው።
በእነዚህ ሚናዎቹ የተነሳ ሁለት ጊዜ ለስደት የተዳረገ ወንድማችን ነው።
አሁንም ወደሶስተኛ አገር በስደት ይገኛል። በስደት ላይ ሆኖም ሚናውን ለመወጣት እየሠራ ያለውን ወንድማችንን በመደገፍ በስራዎቹ እንዲቀጥል እናበረታታው !!

https://gofund.me/8dcb4169d
gofundme.com
Donate to Help and show support for Henok, organized by Henok Abeje
እናግዘው!! እናበረታታው!! የማሕበራዊ ሚድያ አክቲቪስት የሆነው ወንድማችን ሔኖክ አበጀ በአማራ የሕልውና ትግል ንቁ ተሳትፎ በ… Henok Abeje needs your support for Help and show support for Henok
👍1
August 18, 2026 287 1